ታዛ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር በፋይናንስ ዘርፉ በቂ ልምድ ባላቸው አባላት የተመሰረተ ማኅበር ነው። 

 📑 ማኅበሩ የተለያዩ የቁጠባና የብድር አማራጮችን ያቀፈ ሲሆን በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ስራወችን እየሰራ ይገኛል። 

 💁‍♀️ እርስዎ ሞያው ባላቸው አካላት የሚመራን ማኅበር መቀላቀል ከፈለጉ ከወዲሁ እንኳን ደህና መጡ ብለናል። ለእርስዎ የተበጀ የፋይናንስ መፍትሄን ይዘን እንጠብቅዎታለን! የማኅበራዊ የትስስር ገጾቻችን ይጎብኙ Facebook | Telegram | TikTok @TazaSaccos ብለው ይጎብኙን አሁኑኑ ይመዝገቡ!

 🤝 የአባልነት ፎርምን በተቀመጠው ሊንክ ይሙሉ! Click Here 

ለተጨማሪ መረጃ 0904510251 0908455545 

 ይቆጥቡ፣ ተጨማሪ ሼር ይግዙ ትርፍዎን ያሳድጉ!