ታዛ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር በፋይናንስ ዘርፉ በቂ ልምድ ባላቸው አባላት የተመሰረተ ማኅበር ነው።  ማኅበሩ የተለያዩ የቁጠባና የብድር አማራጮችን ያቀፈ ሲሆን በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ስራወችን እየሰራ ይገኛል።  በዚህም ማኅበራችን የ2016 እና የ2017 ዓ.ም አፈጻጸም እንዲህ አስመዝግቧል። (የተሸጠ እጣ፣ ካፒታል፣ የአባላት ቁጠባ፣ ትርፍ፣ የተሰጠ ብድር #በ1,000 #ይባዛሉ)  የ2018 ዓ.ም እቅድ ለማሳካት የበኩለዎን ድርሻ ይወጡ!  ለእርስዎ የተበጀ የፋይናንስ መፍትሄን ይዘን እንጠብቅዎታለን! የማኅበራዊ የትስስር ገጾቻችን ይጎብኙ 

Facebook | Telegram | TikTok @TazaSaccos ብለው ይጎብኙን አሁኑኑ ይመዝገቡ!

 🤝 የአባልነት ፎርምን በተቀመጠው ሊንክ ይሙሉ! Click Here 

 ለተጨማሪ መረጃ 0904510251 0908455545