ታዛ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር በፋይናንስ ዘርፉ በቂ ልምድ ባላቸው አባላት የተመሰረተ ማኅበር ነው።
ማኅበሩ የተለያዩ የቁጠባና የብድር አማራጮችን ያቀፈ ሲሆን በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ስራወችን እየሰራ ይገኛል።
እርስዎ ሞያው ባላቸው አካላት የሚመራን ማኅበር መቀላቀል ከፈለጉ ከወዲሁ እንኳን ደህና መጡ ብለናል።
ለእርስዎ የተበጀ የፋይናንስ መፍትሄን ይዘን እንጠብቅዎታለን!
የማኅበራዊ የትስስር ገጾቻችን ይጎብኙ Facebook | Telegram | TikTok @TazaSaccos ብለው ይጎብኙን አሁኑኑ ይመዝገቡ!
የአባልነት ፎርምን በተቀመጠው ሊንክ ይሙሉ!
Click Here
ለተጨማሪ መረጃ 0904510251 0908455545
ይቆጥቡ፣ ተጨማሪ ሼር ይግዙ ትርፍዎን ያሳድጉ!


0 Comments